1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጤና አገልግሎት አቅርቦት ይዞታ በኢትዮጵያ

Shewaye Legesseማክሰኞ፣ ሚያዝያ 1 2016

https://p.dw.com/p/4eagQ

ከዓለም ሕዝብ ቁጥር ከግማሽ በላይ የሚሆነው መሠረታዊ የጤና አገልግሎት ማግኘት አለመቻሉን የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ አድርጓል። ባሳለፍነው ሳምንት እሑድ በመላው ዓለም የታሰበውን የዓለም የጤና ቀን መነሻ በማድረግ በአካባቢያችሁ አገልግሎቱ እንዴት ነው? ያልናቸው ወገኖች የመድኃኒት አቅርቦት ዋነኛው ችግር መሆኑን ይገልጻሉ። 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

Symbolbild Herzschlag Herz EKG Stethoskop
ምስል Fotolia/M&S Fotodesign

ጤና እና አካባቢ

በዚህ ዝግጅት በየሳምንቱ የጤና፣ የአካባቢ ተፈጥሮን እንዲሁም ኅብረተሰቡን የሚያሳስቡ፤ በልዩ ትኩረት ደግሞ ሴቶችን የሚመለከቱ ጥንቅሮች ይቀርባሉ። የባለሙያዎች ቃለመጠይቅ፣ ከአድማጮች ለሚቀርቡ ጤና ነክ ጥያቄዎች የህክምና ባለሙያዎች ማብራሪያ እና ምላሽ፣ እንዲሁም አርአያ የሚሆኑ ግለሰቦች የሕይወት ተሞክሮዎች ይስተናገዳሉ። አዘጋጅ ሸዋዬ ለገሠ