You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ሰብአዊ መብት
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
የአቶ ታዬ ደንደዓ የፍርድ ቤት ውሎ
የአቶ ታዬ ደንደዓ የፍርድ ቤት ውሎ
የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ታዬ ደንደአ በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ፍርድ ቤት ብይን ሰጥቷል፡፡
ብሪታንያ የመጀመርያዉን ፈቃደኛ ስደተኛ ወደ ሩዋንዳ ላከች
ብሪታንያ የመጀመርያዉን ፈቃደኛ ስደተኛ ወደ ሩዋንዳ ላከች
ብሪታንያ ፓርላማ ተቀባይነት ያላገኙ ጥገኝነት ጠያቄዎችን ለመመለስ መወሰኑን ተከትሎ፤ የመጀመርያዉ ፈቃደኛ ተመላሽ ሩዋንዳ መዲና ኪጋሊ መድረሱ ታዉቋል።
ብርቱ ዝናም ተፈናቃዮችን ከድንኳናቸውም አፈናቀለ
ብርቱ ዝናም ተፈናቃዮችን ከድንኳናቸውም አፈናቀለ
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ትናንት ነፋስና በረዶ የቀላቀለ ዝናብ የተፈናቃዮችን ድንኳን አፈራረሰ ።
አወዛጋቢው የብሪታንያ ተገን ጠያቂዎችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ ውሳኔ
አወዛጋቢው የብሪታንያ ተገን ጠያቂዎችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ ውሳኔ
ብሪታንያ ሕገ-ወጥ የምትላቸውን ተገን ጠያቂዎችን ወደ ሩዋንዳ ማባረር የሚያስችላትን አወዛጋቢ ሕግ ካጸደቀች ዛሬ አንድ ሳምንት ሆነ።
የፖለቲከኛ በቴ ህልፈትና የቤተሰቡ እጣ ፈንታ
የፖለቲከኛ በቴ ህልፈትና የቤተሰቡ እጣ ፈንታ
የሰብኣዊ መብት እና በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እንዲሁም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም ግድያውን አውግዘው ሀቀኛና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጠይቀዋል።
«አስከሬን አግኝተን መቅበር አልቻልንም» የሟቾች ቤተሰብ
«አስከሬን አግኝተን መቅበር አልቻልንም» የሟቾች ቤተሰብ
ዶቼ ቬለ ስለጉዳዩ ለመጠየቅ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ቃል አቀባዮች ቢደውልም ለዛሬ መረጃውን ማግኘት አልተቻለም።
ተጨማሪ አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ፍትሕ ፈላጊዎቹ የኮሬ ልጃገረዶች
ፍትሕ ፈላጊዎቹ የኮሬ ልጃገረዶች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን «ልጆቻችን ተጠልፈውብናል» ያሉ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ለማስመለሰም ሆነ ጠላፊዎቹን በሕግ ለመጠየቅ የአካባቢው አስተዳደር ተባባሪ ሊሆን አልቻለም አሉ ።
ማሕደረ ዜና፣ የጋዛ ጦርነት እንዲቆም የሚጠይቁ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጥሪ
ማሕደረ ዜና፣ የጋዛ ጦርነት እንዲቆም የሚጠይቁ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጥሪ
የዩናይትድ ስቴትስ ፀጥታ አስከባሪዎችም ከ2400 በላይ ተማሪዎች አስረዋል።አንዳድ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢና አጠገብ የተተከሉ ድንኳንና ዳሶችን አፍርሰዋልም
ስደተኞችን ለመግታት የአውሮጳ ኅብረት 1,07 ቢሊዮን ዶላር ለሊባኖስ
ስደተኞችን ለመግታት የአውሮጳ ኅብረት 1,07 ቢሊዮን ዶላር ለሊባኖስ
የአውሮጳ ኅብረት የሶሪያ ስደተኞች ወደ ኅብረቱ ሃገራት እንዳይገቡ በማድረግ ረገድ ሊባኖስ ለምታደርገው ትብብር 1 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ለመስጠት ቃል መግባቱ ዛሬ ተገለጠ ።
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
«የመንገድ ኮሪዶር ልማት»፣ የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚዘጋጀው ሕግ
የኢትዮጵያ መንግሥት “የውጭ ሀገር ሰዎች የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ” የሚፈቅድ ሕግ እያዘጋጀ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ተናግረዋል።
እንወያይ፤ የ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደቁ የተባሉበት አሳሳቢዉ ዉጤትና አንደምታዉ
እንወያይ፤ የ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደቁ የተባሉበት አሳሳቢዉ ዉጤትና አንደምታዉ