You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
አፍሪቃ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ታላቅ ዜና
ታላቅ ዜና
የአቶ ልደቱ አያሌው አዲሱ ሰነድና የኢትዮጵያ ፖለቲካ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
ኮንጎ፡ በተፈናቃዮች ላይ ከደርሰው ጥቃት ጀርባ ሩዋንዳ ተጠያቂ ናት?
ኮንጎ፡ በተፈናቃዮች ላይ ከደርሰው ጥቃት ጀርባ ሩዋንዳ ተጠያቂ ናት?
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) የሰሜን ኪቩ ግዛት በተፈናቃዮች መጠለያ ካምፖች ላይ በደረሰ በቦምብ ጥቃት 15 ሰዎች ሲሞቱ 35 ሰዎች ደግሞ በጽኑ መቁሰላቸዉ ቁጣን አስከትሏል።
ቡርኪናፋሶ የውጭ ሚዲያዎችን ለምን ዘጋች
ቡርኪናፋሶ የውጭ ሚዲያዎችን ለምን ዘጋች
የቡርኪናፋሶ ወታደራዊ ጁንታ የዶቼ ቬሌ ራድዮን DW ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎችን እና ጋዜጦችን አግዷል። ይህ የአገዛዙ ፀረ ሽብር ርምጃ አንዱ አካል ነዉ።
የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የነቀምቴ ጉዞ እና የትግራይ ክልል መንግስት ለRSF ምላሽ
የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የነቀምቴ ጉዞ እና የትግራይ ክልል መንግስት ለRSF ምላሽ
ጠቅላይ ሚንስትሩ አምስቱን ዓመታት በግጭት ጦርነት ውስጥ ለነበረው ህዝብ ባደረጉት ንግግር “ኦሮሞ ነጻ ወጥቷል፤ ትናንትና ታግለን በደማችን አሸንፈናል” ብለዋል።
የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ በትግራይ
የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ በትግራይ
የሰላም ስምምነቱ በሙሉእነት እንዲተገበር ሀገራት ጫና እንዲፈጥሩ በትግራይ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች በመቐለ ለተገኙት ለአስር ሀገራት ዲፕሎማቶች ጥሪ አቀረቡ።
የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ መጀመር
የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ መጀመር
በኦሮሚያ ክልል በሞጆ ከተማ እና አዳማ ከተማ መካከል በተለያዩ ምእራፎች የሚገነባ የተባለው የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በዛሬው እለት በይፋ የስራ ማስጀመር መርሃግብር ተከናወነ፡፡
ማላዊ ለምን ወጣቶቿን ለስራ ወደ እስራኤል ትልካለች?
ማላዊ ለምን ወጣቶቿን ለስራ ወደ እስራኤል ትልካለች?
በማላዊ እና እስራኤል መካከል የተደረገ የአሰሪ እና ሰራተኛ ስምምነትን ተከትሎ ከ700 በላይ የማላዊ ወጣቶች በእስራኤል ሥራ ጀምረዋል።
ተጨማሪ አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከዚሕ አምድ
ተጨማሪ መረጃ ከዚሕ አምድ
ኢትዮጵያ
ስለ ጠቅላይ ሚንስትሩ የወለጋ ጉብኝት አስተያየት
በትናንትናው እለት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ላለፉት አምስት ዓመታ በግጭት ሲናጥ ወደ ቆየው የምዕራብ ኦሮሚያ አካል ወለጋ ነቀምቴ ስታዲየም ተገኝተው ንግግር አሰምተው ነበር ።
ተጨማሪ መረጃ ከ ኢትዮጵያ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
ዉይይት፤ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ ጥቅምና ጉዳት በኢትዮጵያ
ዘገቦች እንደሚጠቁሙት የኢትዮጵያ መንግስት፣ የተለያዩ ተቋማትም ጭምር የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ «ሠራዊት» ወይም አንቂ የሚል ስብስብ አደራጅተዉ የመንግስትን፣ የየመስተዳድር፣ የየተቋማቱን....
እንወያይ፤ ኢትዮጵያ ሌላ ዙር ግጭትን ለመሸከም ጫንቃዉ አላት?
በፕሪቶርያዉ ስምምነት መፍትሄ ይመጣል ሲባል ከ50ሺህ በላይ ሕዝብን ያፈናቀለዉ ግጭት ገፊ ምክንያት ምንድን ነዉ?ክስተቱ የፖለቲከኞች የተሳሳተ ስሌት ነዉ የሚሉ አሉ ይስማማሉ? መፍትሄዉስ?
አደገኛው የኢትዮጵያውያን ሕገ ወጥ ፍልሰት
በቅርቡ 170 ኢትዮጵያውያን ወደ የመን ለመሻገር ጀልባ ሲሳፈሩ ሶማሌላንድ ላይ ተይዘዋል።
የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫ
ሙሳ ፋኪ ማኅማትን የሚተካው ቀጣዩ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ኢትዮጵያን ጨምሮ አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ይመረጣል።
በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዕጣ ፈንታ
በኢትዮጵያ የፖለቲካ አውድ የተቃውሞ ፖለቲካው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን? በቀጣይስ እራሳቸውን በተፎካካሪነት ለምርጫ የማቅረብ አቅማቸው እንዴት ይታያል?
«የመንገድ ኮሪዶር ልማት»፣ የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚዘጋጀው ሕግ
የኢትዮጵያ መንግሥት “የውጭ ሀገር ሰዎች የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ” የሚፈቅድ ሕግ እያዘጋጀ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ተናግረዋል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከሕይወት ሰበዝ
ከሕይወት ሰበዝ
የፈረሰችው ፒያሳ (የምስል ዘገባ)
ፒያሳ የተሟላ የከተማ ሕይወት መሠረት፣ መገለጫም ነበረች። አሁን ግን ፈርሳለች። አሁን ግን ፈርሳለች።
ዙምባብዌ ኮሌራን እየታገለች ነው
በዚምባብዌ የኮሌራ በሽታ በሁለት ወር ውስጥ ከ150 በላይ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ማስታወቂያ