ፖለቲካአፍሪቃየሩዋንዳ የዘር ማጥፋት 30ኛ ዓመት እና አዲሱ ትውልድTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃLidet Abebe4 ሚያዝያ 2016ዓርብ፣ ሚያዝያ 4 2016ሩዋንዳ ውስጥ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ዘመቻ 30ኛ ዓመት ባለፈው ሳምንት እሑድ ታስቧል። ይህ አሳዛኝ ድርጊት በወቅቱ ባልተወለደው ወይም የዛሬው የሩዋንዳ ወጣት ላይ አሁንም ድረስ ተዕፅኖ እንዳለው የዶይቸ ቬለ ባልደረባ አይዛክ ሙጋቤ የጻፈው ዘገባ ይጠቁማል።https://p.dw.com/p/4efVWማስታወቂያ