ተፈጥሮ እና አካባቢ ዓለም አቀፍአሳሳቢው የብዝኀ ሕይወት ይዞታና ተስፋውTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoተፈጥሮ እና አካባቢ ዓለም አቀፍShewaye Legesse24 መጋቢት 2016ማክሰኞ፣ መጋቢት 24 2016https://p.dw.com/p/4eMV8ማስታወቂያበ1920ዎቹ ዓ,ም በተጀመረው የዘረመል ማእከሎችን የማደራጀት እሳቤ ኢትዮጵያ በዓለም ካሉ ስምንት ማዕከሎች አንዷ መሆኗን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይም በእህል ዓይነቶች ብዛትና አንዳንዶቹም በኢትዮጵያ ብቻ መገኘታቸው በብዝኀ ሕይወት ሀብት ከፍተኛው ስፍራ ላይ እንዳስቀመጣትም ይገልጻሉ። በአሁኑ ጊዜ በምድራችን የብዝሀ ሕይወት ስብጥር መመናመኑ ይገለጻል። በኢትዮጵያስ እንዴት ይሆን?